Tuesday, November 1, 2011

ይቅርታ

በልጅነት ጊዜዬ አባቶች ከሰዓቱም ይቀነስብናል እያሉ ሲናገሩ በፍጹም አይገባኝም ነበር:: ይልቅኑም በአገራችን ጊዜው አልመሽልን እያለ በተለያዩ ሁኔታወች ያሳለፍኩትን ወቅት ሳስታውሰው እጅጉን ይናፍቀኛል:: ታዋቂው ባለሙያ ከበደ ሚካኤል፦

ካልተሳፈሩበት ተሎ ተሽቃዳድሞ
ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ

በማለት በአጭር ግጥም የጊዜን ጉዳይ ገልጸውታል:: እኔ በምኖርበት ሰሜን አሜሪካ ጊዜ እንደቁምጣ አጪር ነው :: በዚህም ምክንያት ያሰቡትን ማድረግ እንደ ፈለጉት መጓዝ ለታደሉትና በትክክል የአኗኗር ዘየውን ላወቁት ካልሆነ በስተቀር ከባድነው :: እንድንማማርበት የጀመርኩት ይህ ብሎግ ያለ አገልግሎት በመቆየቱ ይቅርታ እየጠየቅኩ በተቻለኝ መጠን ያለኝን ለማካፈል እንደምሞክር በአክብሮት አሳውቃለሁ::    

1 comment:

  1. Aba, I always, almost daily check your blog. so, please write something regularly.
    God bless you.
    Ben

    ReplyDelete